ፍቅር ዝም ብለን የምንናገረው ቃል ወይም
የምንፅፈው ግጥም አይደለም
ፍቅር አሳብ ሳይሆን ተግባር : ስውር ሳይሆን
ግልጥ ነው
ፍቅር ወዳጅ እንጂ ጠላት ሆኖ አያውቅም
በማፍቀራችን የምናጣው ምንም ነገር የለም
በፍቅር ግንኙነትና ጤናማ የፍቅር ህይወት ዙሪያ
የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎች
አስቂኝ ና አስተማሪ ቀልዶች
የተለያዩ ትምህርታዊና አስደናቂ ክስተቶች
ከተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የተወሰዱ ወሬዎች